ፕሮፋውንድ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማስተዳደርያ ሶፍትዌር - የኢትዮጵያ ቁጥር 1 የኮንስትራክሽን ሶፍትዌር

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች አስተዳደርዎን በኢንተርኔት ያቀላጥፉ ፤ ባሉበት ቦታ ሆነው ታይምሺቶችን ይዩ ፤ ያፅድቁ እንዲሁም የተለያዩ ሪፖርቶችን በቀላሉ ይዩ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ ይግቡ

ዋና ዋና ፊቸሮች


የእለቱ፣ የሳምንቱ፣ በየወሩ የመሳሪያዎች ታይምሺት ይከታተሉ።

የአፈፃፀም እና የአጠቃቀም ሁኔታን ይቆጣጠሩ።

የጥገና እና የወጪ ማስታወሻዎ።

ሊወርዱ (ዳውንሎድ ሊደረጉ) የሚችሉ PDF/Excel ሪፖርቶች።

የግል ወይም የኪራይ መሳሪያዎች በቀላሉ ሪፖርት ማውጣት የሚችል።

የብልሽት ታሪክ እና የሁኔታ አመልካቾች።

የወጪ ትንተና እና የበጀት ክትትል።

የጊዜ እና የፕሮጀክት ድልድል ክትትል።

የኛን ኮንስትራክሽን ሶፍትዌር ምን ልዩ ያደርገዋል?

ConstructionProxy.com እና Engocha.com የመሳሰሉ አንጋፋ እና ከፍተኛ ተጠቃሚ ያላቸው ፕላትፎርሞችን ባበለፀጉ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን እና አይ.ቲ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተሰራ።

ድርጅቶቻችንን እያንዳንዳቸው 15 ዓመት በላይ ፤ በድምሩ ከ30 አመት በላይ ልምድ ስላለን በዘርፉ ላይ ያሉትን ችግሮች በደምብ አድርገን እናውቃለን።

ያግኙን

📞 +251 911 42 5829 | 📞 +251 963 13 3737
ቴሌግራም: Join Us
ዋትስአፕ: ችት ያርጉን